እግር ኳስየውጭ ስፖርት በእንግሊዝ ካራቦ ካፕ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ። By Walelign Kindie - December 19, 2023 0 346 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2023/2024 የእንግሊዝ የካራቦ ካፕ ውድድር የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ላይ ደርሷል። ዛሬ ምሽት ሦስት ጨዋታዎች ሲስተናገዱ ቸልሲ ኒውካስትል ዩናይትድን የሚገጥምበት ጨዋታ ትኩረት አግኝቷል። በተመሳሳይ ኤቨርተን ከፉልሃም፣ ፖርት ቫሊ ከሚድልስ ብራ ይጫዎታሉ። የሊቨርፑል እና የዌስትሃም ጨዋታ ደግሞ ነገ የሚከናወን ይኾናል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!