አትሌት ለሚ ብርሃኑ በፕራግ ማራቶን ድል ቀናው።

0
206

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አትሌት ለሚ ብርሃኑ በቼክ ሪፐብሊክ በካሄደው የፕራግ ማራቶን ድል ቀንቶታል። ኢትዮጽያዊ አትሌ ርቀቱን 02፡08፡44 በኾነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው የአንደኝነት ደረጃውን የያዘው።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here