ሀገር ውስጥ ስፖርትእግር ኳስዜና አርባምንጭ ከተማ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መመለሱን አረጋገጠ፡፡ By Walelign Kindie - May 2, 2024 0 409 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አርባምንጭ ከተማ ዛሬ ቦዲቲ ከተማን መርታቱን ተከትሎዳግም ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መመለሱን አረጋግጧል፡፡ አርባምንጭ ከተማ ሦስት ጨዋታዎች እየቀሩት ከአንድ የውድድር ዘመን በኋላ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መመለሱን አረጋግጧል፡፡ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!