ተጠባቂው የሸገር ደርቢ ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ።

0
262

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰባተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ሊያደርጉት የነበው ጨዋታ መራዘሙን የፕሪሜር ሊግ አክሲዮን ማኅበር መረጃ ያመላክታል።

ከቀኑ 9 ሰዓት በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይካሄዳል ተብሎ የነበረው ይህ ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ነው ተራዝሟል የተባለው።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here