ሀገር ውስጥ ስፖርትዜና በ45ኛው ዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲከስ ሻምፒዮና የሚሳተፈው የልዑካን ቡድን ሁለተኛው ተጓዥ ዛሬ ከጠዋት ወደ ሰርቢያ ቤልግሬድ ተጉዟል። By Walelign Kindie - March 28, 2024 0 209 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ፣የጽሕፈት ቤት ኃላፊው ዮሐንስ እንግዳ እና የተሳትፎ እና ውድድር ዳይሬክተር አስፋው ዳኜ መልካም ምኞት በመመኘት የልዑካን ቡድኑን ሸኝተዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!