ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢንጅነር ግዛው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ከ1988 እስከ 1996 በፕሬዝዳንትነት አገልግለዋል። በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽንም የፋይናንስ ኮሚቴ አባል በመኾን ሠርተዋል።
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መረጃ መሰረት ኢንጅነር ግዛው የሙገር ሲሚንቶ ስፖርት ክለብ እና የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት እንዲሁም የተለያዩ ተቋማትን በኀላፊነት በመምራት ይታውቃሉ።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!