ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2023 የቫሌንስያ ማራቶን ከደቂቃዎች በፊት ሲጠናቀቅ በሴቶችም ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ አጠናቅቀዋል።
አትሌት ወርቅነሽ ደገፋ በ2:15:51 በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ አትሌት አልማዝ አያና ሁለተኛ እንዲሁም አትሌት ሕይወት ገብረኪዳን በሦስትኝነት ውድድራቸውን ፈፅመዋል ።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!