ሀገር ውስጥ ስፖርትእግር ኳስዜና ባሕር ዳር ከተማ ተጨማሪ የአጥቂ ቦታ ተጫዋች አስፈረመ። By Walelign Kindie - February 28, 2024 0 297 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕርዳር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአጭር ቀናት ውስጥ ሙጅብ ቃሲምን እና ፀጋየ አበራን ያስፈረሙት የጣና ሞገዶቹ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርመዋል።በከፍተኛ ሊጉ ለባቱ ከተማ ሲጫወት የነበረው ወንዶሰን በለጠ የጣና ሞገዶቹን ተቀላቅሏል። ተጫዋቹ በከፍተኛ ሊጉ አራት ግቦችን አስቆጥሯል።ከባቱ በፊት በአውስኮድ መጫወቱም ይታወሳል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!