ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪምዬር
ሊግ 26ኛ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሀዋሳ ከተማን አሸንፏል።
ፋሲል ከነማ ሀዋሳ ከተማን 1ለ0 ነው ያሸነፈው።
የማሸነፊያ ግቧን ከእረፍት መልስ በ67ኛው ደቂቃ ምኞት ደበበ አስቆጥሯል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!



