ሀገር ውስጥ ስፖርትእግር ኳስዜና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋራ። By Walelign Kindie - April 3, 2026 0 4 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕርዳር፡ መጋቢት 25/2018 ዓ.ም(አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪምዬር ሊግ የ25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መካሄድ ጀምረዋል። ፋሲል ከነማን ከድሬዳዋ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል። ጨዋታው 0ለ0 ነው የተጠናቀቀው። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!