ባሕር ዳር ከተማ ነጥብ ተጋራ።

0
4

 

ባሕርዳር፡ መጋቢት 25/2018 ዓ.ም(አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪምዬር ሊግ የ25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካሄድ ጀምረዋል።

ባሕርዳር ከተማን ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል። ጨዋታው 0ለ0 ነው የተጠናቀቀው።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here