ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን በማሸነፍ ወደ ምድብ ማጣሪያው ማለፏን አረጋግጣለች።
በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን የገጠመችው ኢትዮጵያ በደርሶ መልስ ጨዋታ አሸንፋ ወደ ምድብ ማጣሪያው ማለፏን አረጋግጣለች።
በመጀመሪያው የማጣሪያ ጨዋታ ወደ ሞሮኮ አቅንታ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን 3ለ0 ያሸመፈችው ኢትዮጵያ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው የመልሱ ጨዋታም 1ለ0 አሸንፋለች። በድምር ውስጥ 4ለ0 በማሸነፍ ወደ ምድብ ማጣሪያው አልፋለች።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!



