ታላላቆቹን ክለቦች ያገናኘው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ።

0
64
ባሕርዳር፡ መጋቢት 10/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ስምንት ክለቦችን ለይቷል።
በሩብ ፍጻሜ ውድድሩም እንደ ፍጻሜ የሚታዩ ጨዋታዎች አሉ። ታላላቆቹ ክለቦች እርስ በእርስ ተገናኝተዋል። ፒኤስ ጂ ከሊቨርፑል፣ ሪያል ማድሪድ ከባየር ሙኒክ፣ ባርሴሎና ከአትሌቲኮ ማድሪድ እና አርሰናል ከስፖርቲንግ ሊዝበን ተገናኝተዋል።
ለግማሽ ፍጻሜው የሚያልፈው ክለብ ማን ይኾን ? የሚለው ከአሁኑ በጉጉት እየተጠበቀ ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here