ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪምዬር ሊግ 29 ሳምንት ጨዋታዎች ምሽት አራት ጨዋታዎች ተካሂደዋል።
👉 ሊቨርፑል በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ በሚገኘው ዎልቭስ 2ለ1 ተሸንፏል።
👉በርንማውዝ እና ብሬንትፎርድ ያደረጉት ጨዋታ ያለግብ ተጠናቅቋል።
👉ኤቨርተን በርንሌይን 2ለ0 አሸንፏል።
👉ሰንደርላንድ ሊድስ ዩናይትድን 1ለ0 አሸንፏል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!!



