እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ድልድል ይፉ ሆነ። By Walelign Kindie - February 27, 2026 0 39 FacebookTwitterPinterestWhatsApp በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 16ቱ ውስጥ የገቡ ቡድኖች ወደ ሩብ ፍጻሜ ለመግባት ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል። በዚህ መሠረት፦ ሪያል ማድሪድ ከማንቸስተር ሲቲ አርሰናል ከባየር ሊቨርኩሰን ፒኤስጂ ከቼልሲ ባርሴሎና ከኒውካስትል ሊቨርፑል ከጋላታሳራይ ቶትንሃም ከአትሌቲኮ ማድሪድ ባየርሙኒክ ከአታላንታ ቦዶ ከስፖርቲንግ ተደልድለዋል።