በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ምሽት በተለያዩ ከተሞች ተካሂደዋል። በዚህም መሠረት ምሽት 5:00
➽ቦዶ ኢንተር ሚላንን 3ለ1
➽ ሊቨርኩሰን ኦሎምፒያኮስን 2ለ0 አሸንፈዋል።
➽አትሌቲኮ ማድሪድ እና ክለብ ብሩዥ 3ለ3 ተለያይተዋል።
ምሸት 2:45 በተደረገ ጨዋታ ደግሞ
➽ ኒውካስትል ዩናይትድ ካራባግን 6ለ1 አሸንፏል።
በተያያዘ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የአርሰናል እና ዎልቭስ ጨዋታ 2ለ2 አቻ ተጠናቅቋል። ውጤቱን ተከትሎ አርሰናል ከተከታዩ ሲቲ ነጥቡን
የሚያሰፋበትን ዕድል አባክኗል።



