የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የዛሬ ጨዋታዎች

0
44
👇
ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር የደርሶ መልስ ጨዋታዎች ዛሬም በተለያዩ ከተሞች ይካሄዳሉ።
በዚህም መሠረት ምሽት 5:00 ቦዶ ከኢንተር ሚላን፣ ክለብ ብሩዥ ከአትሌቲኮ ማድሪድ፣ ኦሎምፒያኮስ ከሊቨርኩሰን ይጫዎታሉ።
ምሸት 2:45 ደግሞ ካራባግ ከኒውካስትል ዩናይትድ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here