የኤፍ ኤ ዋንጫ ድልድል ይፋ ኾነ።

0
55
ባሕር ዳር: የካቲት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በኤፍ ኤ ዋንጫ 16 ቡድኖች ለአምስተኛ ዙር ጨዋታ ድልድላቸው ይፋ ኾኗል።
ይኽውም፦
👉 ፉልሃም ከሰውዝአምፕተን
👉 ብሪስቶል ሲቲ ከሰንደርላንድ
👉ኒውካስትል ዩናይትድ ከማንቸስተር ሲቲ
👉ሊድስ ዩናይትድ ከኖርዊች ሲቲ
👉ማንስፊልድ ታዎን ከአርሰናል
👉ዎልቭስ ከሊቨርፑል
👉ሬክሰሃም ከቼልሲ
👉 ዌስትሃም ዩናይትድ ከብሬንትፎርድ ጋር መደልደላቸውን የዘገበው ቢቢሲ ነው።
የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ከ20 ቀናት በኋላ ይደረጋሉ።
በሙሉጌታ ሙጨ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here