ፋሲል ከነማ አቻ ተለያየ።

0
13
ባሕር ዳር፡ ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ19ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ቀን 7:00 በአዲስ አበባ ስታዲየም ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵን መድን ተጫውተዋል።
በውጤትም ባዶ ለባዶ ተለያይተዋል።
አጼዎቹ በተለይ በሁለተኛው አጋማሽ ተጭነው ቢጫወቱም ግብ ማስቆጠር ግን አልቻሉም።
በሙሉጌታ ሙጨ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here