ባሕር ዳር: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 18 ጨዋታዎች ተደርገዋል። 16ቱ ጨዋታዎች በመሸናነፍ ተቋጭተዋል።
በሁለት ጨዋታዎች ደግሞ የአቻ ውጤት ተመዝግበዋል።
ጥሎ ማለፉን የተቀላቀሉ ስምንት ቡድኖችም ታውቀዋል።
እነርሱም፦ አርሰናል፣ ሊቨርፑል፣ ቶትንሃም ፣ማንችስተር ሲቲ፣ ቼልሲ፣ ባርሴሎና፣ ስፖርቲንግ ሊዝበን እና ባየርን ሙኒክ ናቸው።
ውጤቶቹም፦
➽ ኦሎምፒያኮስ አያክስን 2 ለ 1
➽አርሰናል ኪያራትስን 3 ለ 2
➽ከሰፖርቲንግ ሊዝበን አትሌቲክ ቢልባዖን 3 ለ 2
➽ቦዶ አትሌቲኮ ማድሪድ 2 ለ 1
➽ባርሴሎና ኮፐንሀገንን 4 ለ1
➽ ባየር ሊቨርኩሰን ቪላሪያልን 3 ለ 0
➽ቤኒፊካ ሪያልማድሪድን 3 ለ 2
➽ ኢንተር ሚላን ቦሩሲያ ዶርትሙንድን 2ለ 0
➽ ክለብብሩዥ ማርሴልን 3 ለ 0
➽ቶትንሀም ሆትስፐር አይንትራ ፍራንክፈርትን 2 ለ 0
➽ሊቨርፑል ካራባግን 6 ለ 0
➽ ማንችስተር ሲቲ ጋላታሳራይን 2 ለ 0
➽ቼልሲ ናፖሊን 3 ለ 2
➽ባየር ሙኒክ ፒኤስቪን 2 ለ 1
➽ፓፎስ ስላቪያ ፕራግን 4 ለ 1
➽ዩኒየን ሴንት ጊሎሴ አታላንታን 1ለ 0 አሸንፈዋል።
➽ሞናኮ ከጁቬንቱስ 0 ለ 0 እንዲሁም ፒኤስጂ ከኒውካስትል ዩናይትድ 1ለ1 ተለያይተዋል።
በሙሉጌታ ሙጨ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!



