እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ዌስትሃም አዳማ ትራኦሬን አስፈረመ። By Walelign Kindie - January 28, 2026 0 41 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ዌስትሃም አዳማ ትራኦሬን ከፉልሃም ላይ በ2ሚሊዮን ፓውንድ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። የ30 ዓመቱ የክንፍ አጥቂ ዌስትሃምን በመቀላቀሌ በጣም ደስተኛ ነኝ ብሏል። ቡድኑን የምችለውን ያህል ለመርዳት ጥረት አደርጋለሁ ነው ያለው፡፡