እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ማንቸስተር ዩናይትድ አርሰናልን አሸነፈ። By kaleab Wasie - January 26, 2026 0 67 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2018ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ተጠባቂው አርሰናል እና ዩናይትድ ጨዋታ በዩናይትድ 3ለ2 አሸናፊነት ተጠናቅቋል። የማንቸስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች ምቤሞ፣ ዶርጉ እና ኩኛ አስቆጥረዋል። የአርሰናልን ግቦች ማርቲኔዝ በራሱ እና ሜሪኖ አስገኝተዋል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለ