ሀገር ውስጥ ስፖርትኢትዮጵያእግር ኳስዜና ባሕርዳር ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋሩ። By kaleab Wasie - January 26, 2026 0 43 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2018ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ባሕር ዳር ከተማ ከሀዋሳ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል። ሁለቱ ክለቦች ያደረጉት ጨዋታ ጠንካራ ፉክክር የተደረገበት ቢኾንም ግብ ሳይቆጠርበት ተጠናቅቋል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለ