እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ቸልሲ፣ አስቶንቪላ እና ኖቲንግሀም ፎረስት ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ። By kaleab Wasie - January 26, 2026 0 29 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2018ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታ ውጤቶች፦ ቸልሲ ክርስታል ፓላስን 3ለ1 ኖቲንግሀም ፍረስት ብሬንትፎርድን 2ለ0 አስቶንቪላ ኒውካስትልን 2ለ0 አሸንፈዋል። የዕለቱ ታላቁ ጨዋታ በአርሰናል እና ማንቸስተር ዩናይትድ ደግሞ ከደቂቃዎች በኋላ መካሄድ ይጀምራል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለ