የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ውጤቶች

0
52
👇
ባሕርዳር፡ ጥር 15/2018ዓ.ም (አሚኮ) 👉ባርሴሎና ስላቪያ ፕራግን 4ለ2
👉ሊቨርፑል ማርሴይን 3ለ0፣
👉ባየር ሙኒክ ዩኒየን ሴንት ጊሎይስን 2ለ0
👉ቼልሲ ፓፎስን 1ለ0
👉ጁቬንቱስ ቤንፊካን 2ለ0
👉ኒውካስል ፒኤስቪን 3ለ0
👉አትሌቲክ ክለብ አታላንታን 3ለ2
👉ካራባግ ፍራንክፈርት 3ለ2 አሸንፈዋል።
ጋላታሳራይ እና አትሌቲኮ ማድሪድ ያደረጉት ጨዋታ ደግሞ አንድ አቻ ተጠናቅቋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here