እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ሪያል ማድሪድ እና አርሰናል ሲያሸንፉ ፒኤስጅ ተሸነፈ። By Walelign Kindie - January 21, 2026 0 50 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕር ዳር፡ ጥር 13/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ሻምፒዎንስ ሊግ ጨዋታ ዛሬ ሲካሄድ ትላልቆቹ ክለቦች ድል ቀንቷቸዋል። ሪያል ማድሪድ ሞናኮን 6ለ1 አሸንፏል፤ አርሰናል ደግሞ ኢንተር ሚላንን ነው 3ለ1የረታው። በሌሎች ጨዋታዎች፦ አሎምፒያኮስ ባየርሊቨርኩሰንን 2ለ0 ስፓርቲንግሲፒ ፓረሰንት ጀርመንን 2ለ1 ቶተነሀም ቦርስያ ዶርትሙንድን 2ለ0 አያክሰ ቪላርያልን 2ለ1እና ክለብ ብሩዥ ካራትን 4ለ1 አሸንፈዋል። የናፓሊ እና ኮፐንሀገን ጨዋታ ደግሞ 1ለ1 አቻ ተጠናቅቋል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!