እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ማንችስተር ሲቲ በጊልሜት ተሸነፈ። By Walelign Kindie - January 21, 2026 0 42 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕር ዳር፡ ጥር 12/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ሻምፒዎንስ ሊግ ጨዋታ ዛሬ ሲካሄድ ቦዶ ጊልሜት ማንችስተር ሲቲን 3ለ1 አሸንፏል። ለቦዶ ጊልሜት ካስፐር ሆግ ሁለት ግብ ሲያስቆጥር ቀሪዋን ግብ ሁጋ አስቆጥሯል። የማንቸስተር ሲቲን ብቸኛ ግብ ቸኪ አስቆጥሯል። በዚህ ጨዋታ የሲቲው ሮድሪ በሁለት ቢጫ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!