ሞሮኮ ናይጀሪያን በማሸነፍ ለፍጻሜ አለፈች።

0
50
ባሕር ዳር: ጥር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ናይጀሪያን ከሞሮኮ ያገናኘው ጨዋታ ሞሮኮን ለፍጻሜ አድርሷል።
ሞሮኮ ናይጀሪያን ያሸነፈችው በፍጹም ቅጣት ምት 4ለ2 ነው።
ውጤቱን ተከትሎ ሴኔጋል እና አዘጋጇ ሞሮኮ ለዋንጫ ሲጫወቱ ግብጽ እና ናይጀሪያ ደግሞ ለደረጃ ይጫወታሉ።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here