ሴኔጋል ግብጽን በማሸነፍ ለፍጻሜ አለፈች።

0
43
ባሕር ዳር: ጥር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ሴኔጋልን ከግብጽ ጋር አገናኝቶ ሴኔጋል አሸንፋ ለዋንጫ ጨዋታው ደርሳለች።
ሴኔጋል ግብጽን ያሸነፈችው 1ለ0 በኾነ ውጤት ነው።
የሴኔጋልን የማሸነፊያ ግብ ሳድዮ ማኔ አስቆጥሯል።
ሴኔጋል ለዋንጫ ጨዋታውም ከአዘጋጇ ሞሮኮ እና ናይጀሪያ አሸናፊ ጋር የምትገናኝ ይኾናል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here