ግብጽ ኮትዲቯርን አሸነፈች።

0
7
በሞሮኮ አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ግብጽ ኮትዲቯርን በማሸነፍ ለግማሽ ፍጻሜ ደርሳለች።
የሰባት ጊዜ የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊዋ ግብጽ 3ለ2 በመርታት ነው ግማሽ ፍጻሜውን የተቀላቀለችው።
ኦማር ማርሙሽ፣ ሬሚ ራቢያ እና ሞሐ መድ ሳላህ ለግብጽ ግቦችን አስቆጥረዋል።
አብዱል ፈታው በራሱ መረብ እና ዱዌ ደግሞ ዝሆኖቹን ከሽንፈት ያልታደጉ ግቦች ባለቤት ናቸው።
ግብጽ በግማሽ ፍጻሜ ከሴኔጋል ጋር የምትጫወት ይኾናል።
በሙሉጌታ ሙጨ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here