ባሕር ዳር: ጥር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስፔን ሱፐር ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ሪያል ማድሪድ እና አትሌቲኮ ያደረጉት ጨዋታ በሪያል ማድሪድ አሸናፊነት ተጠናቅቋል።
ሪያል ማድሪድ 2ለ1 በማሸነፍ ነው ለዋንጫው የደረሰው።
የሪያል ማድሪድን ግቦች ቫልቨርዴ እና ሮድሪጎ አስቆጥረዋል። ለአትሌቲኮ ሶርሌዝ ግቧን ስገኝቷል።
ውጤቱን ተከትሎ ባርሴሎና እና ሪያል ማድሪድ ለዋንጫው ተፋጠዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!



