አርሰናል ነጥብ ጣለ።

0
22
ባሕር ዳር: ጥር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ21ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው ከሊቨርፑል የተጫወተው አርሰናል ያለግብ አቻ ተለያይቷል።
አርሰናል ሊጉን በ49 ነጥብ እየመራ ነው። ከተከታዩ ማንችስተር ሲቲ ያለውን ልዩነት ወደ ስምንት የሚያሰፋበትን እድል ግን ሳይጠቀምበት ቀርቷል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here