ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ማንቸስተር ዩናይትድ በጊዜያዊ አሠልጣኙ እየተመራ በበርንሌይ ሜዳ የሚያደርገው ጨዋታ የሚጠበቅ ነው። ጨዋታውም ምሽት 5፡15 ይካሄዳል።
የሊጉ ሌሎች ተጠባቂ ጨዋታዎችም ሲካሄዱ፦ ምሽት 4፡30 ላይ ቦርንማውዝ ከቶተንሃም ሆትስፐር፣ ብሬንትፎርድ ከሰንደርላንድ፣ ክሪስታል ፓላስ ከአስቶን ቪላ፣ ኤቨርተን ከዎልቨርሃምፕተን ዎንደረርስ፣ ፉልሃም ከቼልሲ እንዲሁም ማንቸስተር ሲቲ ከብራይተን ይገናኛሉ።
ምሽት 5:15 ላይ ደግሞ ኒውካስል ዩናይትድ ከሊድስ ዩናይትድ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!



