ዳረን ፍሌቸር ማንቸስተር ዩናይትድን በጊዜያዊነት እንዲመሩ ተመረጡ።

0
54
ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 27/2018 (አሚኮ) ማንቸስተር ዩናይትድ አሠልጣኝ ሩበን አሞሪምን ማሰናበቱን ተከትሎ የ41 ዓመቱ ዳረን ፍሌቸር ቡድኑን በጊዜያዊነት እንዲያሰለጥኑ ተሰይመዋል።
ቡድኑ የፊታችን ረዕቡ ከበርንሌይ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ በጊዜዊ አሠልጣኙ ዳረን ፍሌቸር ይመራል ነው የተባለው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here