አርሰናል መሪነቱን ሲያጠናክር ዎልቭስ በውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ድሉን አሰመዝግቧል።

0
39
BOURNEMOUTH, ENGLAND - JANUARY 03: Declan Rice of Arsenal celebrates scoring his team's third goal with teammate Leandro Trossard during the Premier League match between Bournemouth and Arsenal at Vitality Stadium on January 03, 2026 in Bournemouth, England. (Photo by Stuart MacFarlane/Arsenal FC via Getty Images)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ቦርን ማውዝን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል።
አርሰናል ቦርንማውዝን ያሸነፈው 3ለ2 በኾነ ውጤት ነው።
የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ሁለቱን ራይስ ሲያስቆጥር አንዷን ግብ ገብሬል ማጋሌሽ አስቆጥሯል።
የቦርንማውዝን ግቦች ኤቫኒልሰን እና ክሮፕ አስቆጥረዋል።
በሌላ የሊጉ ጨዋታ ዎልቭስ ዌስትሀም ዩናይትድን 3ለ0 በማሸነፍ የመጀመርያ ድሉን አግኝቷል፡፡
ብራይተን ደግሞ በርንሌይን 2ለ0 አሸንፏል፡፡
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here