ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ19ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሊቨርፑል ከሊድስ ዩናይትድ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቅቋል።
በሜዳው ጨዋታውን ያደረገው ሊቨርፑል ነጥብ ተጋርቶ መውጣቱ በ33 ነጥብ አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
ጥሩ ተፎካካሪ ሊኾን የሚችልበትን ዕድል ያባከነው ሊቨርፑል ከመሪው አርሰናል በ12 ነጥብ እንዲርቅ አድርጎታል።
በሌላ ጨዋታ ክሪስታል ፓላስ እና ፉልሃም 1ለ1 ተለያይተዋል፡፡
የክሪስታል ፓላስን ግብ ማቴታ ሲያስቆጥር የፉልሃምን ካይርኔይ አስቆጥሯል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!



