ፋሲል ከነማ አሸነፈ።

0
44
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪምዬር ሊግ 12ኛ ሳምንት ፋሲል ከነማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን በማሸነፍ የሊጉ መሪ ኾኗል።
ፋሲል ከነማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 1ለ0 ነው ያሸነፈው።
የፋሲልን የማሸነፊያ ግብ አንዋር ሙራድ አስቆጥሯል። ፋሲል ከነማ ነጥቡን 24 በማድረስ ሲዳማ ቡና እስኪጫወት ድረስ መሪነቱን ተረክቧል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here