ማንችስተር ሲቲ ኖቲንግሀም ፎረስትን አሸንፎ ለጊዜውም ቢኾን ሊጉን መምራት ጀመረ።

0
28
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 18/2018 ዓ.ም አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ የበዓል ሰሞን ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ ኖቲንግሀም ፎረስትን አሸንፏል።
ማንችስተር ሲቲ ኖቲንግሀም ፎረስትን 2ለ1 ነው ማሸነፍ የቻለው።
የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግብ ራይንደርስ እና ቸርኪ አስቆጥረዋል።
የኖቲንግሀም ፎረስትን ብየኛ ግብ ሁችምሰን አስቆጥሯል።
ሲቲ በ40 ነጥብ ለጊዜውም ቢኾን የደረጃ ሠንጠረዡ አናት ላይ ተቀምጧል።
‎የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here