ባሕር ዳር፡ ኅዳር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ሰባት ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ።

አስቶን ቪላ ከአርሰናል 9:30 ጨዋታውን ያደርጋል።

በርንማውዝ ከቼልሲ

ኤቨርተን ከኖቲንግሃም ፎረስት

ማንቸስተር ሲቲ ከሰንደርላንድ

ኒውካስትል ዩናይትድ ከበርንሌይ እና

ቶተንሃም ሆትስፐር ከብሬንትፎርድ በተመሳሳይ ሰዓት 12፡00 ጨዋታቸው ይጀምራል

ሊድስ ዩናይትድ ከሊቨርፑል ደግሞ ምሽት 2:30 የሚደረግ ጨዋታ ነው።