እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ቼልሲ እና አርሰናል ነጥብ ተጋሩ። By kaleab Wasie - December 1, 2025 0 43 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቼልሲ እና አርሰናል የተገናኙበት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አቻ ተጠናቅቋል። አንድ እኩል በተጠናቀቀው ጨዋታ ለቼልሲ ቻሎባህ ለአርሰናል ደግሞ ሞሪኖ ግቦችን አስቆጥረዋል። ቼልሲ በ38ኛው ደቂቃ ካሴዶን በቀይ ካርድ ቢያጣም በጨዋታው አንድ ነጥብ ማሳካት ችሏል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!