እግር ኳስዜናየውጭ ስፖርት ማንቸስተር ዩናይትድ አሸነፈ። By kaleab Wasie - December 1, 2025 0 39 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ማንቸስተር ዩናይትድ ክርስቲያል ፓላስን አሸንፏል። ጨዋታው 2ለ1 ሲጠናቀቅ ዘርከዚ እና ማውንት የዩናይትድን ግቦች አስቆጥረዋል። ማቴታ ደግሞ የፓላስን ግብ በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!