ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል። በዚህ ጨዋታ ማንቸስተር ሲቲ ደረጃውን ለማሻሻል እና ወደ አሸናፊነት ለመመለስ ጨዋታውን ያደርጋል። በዚህ መሠረትም👇
👉 ብሬንትፎርድ ከበርንሌይ
👉 ማንቸስተር ሲቲ ከሊድስ ዩናይትድ
👉ሰንደርላንድ ከቦርንማውዝ በተመሳሳይ ሰዓት ምሽት 12፡00 ላይ ጨዋታቸውን ሲያደርጉ
👉 ኤቨርተን ከኒውካስትል ዩናይትድ 2:30 ጨዋታውን ያደርጋል።
👉 ቶተንሃም ሆትስፐር ከፉልሃም ደግሞ ምሽት 5፡00 ነው ጨዋታውን የሚያደርገው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!



