ሪያል ማድሪድ፣ ፒኤስጂ እና አርሰናል ሲያሸንፉ ሊቨርፑል ተሸነፈ።

0
73

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ አምስተኛ ዙር ጨዋታ ምሽት የተደረጉ ጨዋታዎች እና ውጤቶቻቸው 👇

‎👉 ሪያል ማድሪድ ኦሎምፒያኮስን 4ለ3
‎👉 ፓሪሴንት ጀርሜን ቶትነሃም ሆትስፖርን 5ለ3

‎👉 አርሰናል ባየርሙኒክን 3ለ1
‎👉 አትሌቲኮ ማድሪድ ኢንተር ሚላንን 2ለ1
‎👉 አታላንታ ኢንትራክት ፍራንክፈርትን 3ለ0
‎👉 ፒኤስቪ ሊቨርፑልን 4ለ1
👉 ኮፐንሃገን ካይራትን 3ለ2
‎👉 ስፖርቲንግ ክለብ ብሩጅን 3ለ0 አሸንፈዋል።
👉ፓፎስ ከሞናኮ ያደረጉት ጨዋታ ደግሞ ሁለት አቻ ተጠናቅቋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here