ኮፐንሃገን ከካይራት እና
ፓፎስ ከሞናኮ ምሽት 2፡45
አርሰናል ከባየርሙኒክ
አትሌቲኮ ማድሪድ ከኢንተር ሚላን
ኢንትራክት ፍራንክፈርት ከአታላንታ
ሊቨርፑል ከፒኤስቪ
ኦሎምፒያኮስ ከሪያል ማድሪድ
ፓሪሴንት ጀርሜን ከቶትነም ሆትስፖር
ስፖርቲንግ ከክለብ ብሩጅ ደግሞ በተመሳሳይ ምሽት 5፡00 ሰዓት የሚደረጉ ጨዋታዎች ናቸው።
በፍሬሕይወት አዘዘው



