ሮናልዶ ዓለም በዋንጫ የፖርቱጋል የመጀመሪያ ጨዋታ ላይ ይሰለፏል።

0
107
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ፖርቱጋል ከአየርላንድ ጋር በነበራት ጨዋታ በቀይ ካርድ መውጣቱ ይታወሳል።
ይህን ተከትሎ ሮናልዶ በቅጣት ምክኒያት የፖርቱጋል የዓለም ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታ ላይሰለፍ ይችላል ተብሎ ነበር። ነገር ግን ተጫዋቹ ጥፋት አንድ ጨዋታ ብቻ የሚያስቀጣ ሆነ መገኘቱን ፋብሪዚዮ ጽፏል።
ሮናልዶ በመጨረሻው ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በቅጣት አለመሰለፉ ይታወሳል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here