ይስማው ድሉ እና መልክናት ውዱ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አሸናፊ ኾኑ

0
139
በ2018 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 10 ኪ.ሜ ይስማው ድሉ እና መልክናት ውዱ አሸናፊ ኾነዋል፡፡
ይስማው ድሉ በባለፈው ዓመት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 3ኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁ ይታወሳል። በተመሳሳይ መልክናት ውዱ የ2016 ውድድር አሸናፊ እንደነበረች ይታወሳል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here