ሀገር ውስጥ ስፖርትአትሌቲክስአፍሪካኢትዮጵያዜና 25ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል። By kaleab Wasie - November 23, 2025 0 42 FacebookTwitterPinterestWhatsApp አዲስ አበባ: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 25ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር ከደቂቃዎች በኋላ ይጀመራል። በዘንድሮው ውድድር ከ55 ሺህ በላይ ተሳታፊዎች ይካፈላሉም ተብሏል። ዘጋቢ:- ባዘዘው መኮነን የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!