ሊቨርፑል ተሸነፈ።

0
36
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው አንፊልድ ኖቲንግሃምን የገጠመው ሊቨርፑል ተሸንፏል።
ጨዋታውን ኖቲንግሃም 3ለ0 ሲያሸንፍ ያለፈው ዓመት የዋንጫ ባለቤት ሊቨርፑል ያልተገመተ የወረደ አቋም ጉዞ ቀጥሏል።
ሌሎች ዛሬ የተደረጉ ጨዋታዎች እና ውጤታቸው፦
👉ቼልሲ በርንለይን 2ለ0
👉ፓላስ ወልቭስን 2ለ0
👉ፉልሃም ሰንደርላንድ 1ለ0
👉ብራይትን ብሬንትፎርድ 2ለ1 ሲያሸንፉ
👉በርንማውዝ እና ዌስትሃም 2እኩል ተለያይተዋል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here