ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋራ።

0
35
ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪምዬር ሊግ ፋሲል ከነማ ከድሬዳዋ ያደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል።
በአዲስ አበባ ስታዲየም የተደረገው ጨዋታ ያለምንም ግብ ነው የተጠናቀቀው።
በሌሎች የሊጉ ጨዋታ ሸገር ከተማ አርባ ምንጭ ከተማን 1ለ0 ሲያሸንፍ ምድረ ገነት ሽረ ከመቻል ያደረጉት ጨዋታ በ2 አቻ ተጠናቅቋል።
ባሕር ዳር ከተማ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ደግሞ በመካሄድ ላይ ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here