ቡካዮ ሳካ ውሉን ለማራዘም ስምምነት ላይ ደርሷል።

0
111
የአርሰናሉ ወሳኝ ተጫዋች ቡካዮ ሳካ በለንደኑ ክለብ ለተጨማሪ ዓመታት ለመቆየት ከክለቡ ጋር ተስማምቷል።
እንግሊዛዊ ተጫዋች እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር እስከ 2030 በኤምሬትስ ለመቆየት ከክለቡ ጋር የሚያደርገው ስምምነት ጫፍ መድረሱን ነው ፍብሪዚዮ ያስነበበው።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here